ተልእኮ
- • በከተማ አስተዳደሩ ያለውን ያልለማ ጉልበት፣ መሬትና የተፈጥሮ ሃብት በማቀናጀት ጥቅም ላይ የሚውልበትን ስልት መንደፍና የሥራ ዕድል ፈጠራውን መሰረት ማስፋት፣
- • ፍትሃዊ የሀብት ተጠቃሚነት እንዲኖር ሥርዓት መዘርጋትና የምግብ ዋስትና ልማቱን ማገዝ፣
- • የፕሮግራሙን ተጠቃሚዎች የስራ እና ቁጠባ ባህል በማሳደግ ኑሯቸውን ማሻሻል፣
- • የፈፃሚውንና አስፈጻሚውን አቅም ማሳደግና የፕሮጀክቱን አፈጻጸም ውጤታማ ማድረግ፣
ራዕይ
• በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩና ለምግብ ዋስትና ችግር የተጋለጡ የከተማዋ ነዋሪዎች የምግብ ዋስትና ተረጋግጠ፣ ሕይወታቸው ተለውጦና የከተማችን ገጽታ ተቀይሮ ማየት ነው፡፡